ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ትንቢተ ሆሴዕ 4፥6 |
| በዮሐንስ ወንጌል ፳፥፲፯ "እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት" የሚለው ቃል ትርጓሜ |
| ሃይ አበው ዘቄር 79፥74-75 ወልድ በሥጋው ከአብ ክብርን እንደሚሻ ሲናገር |
| ወልድ በለበሰው ሥጋ መንፈስ ቅዱስን እንደሚሻ በሃይማኖተ አበው ላይ ሲያስረዳ |
| ቅዱሳን አበው ወልድ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ በፀጋ ከበረ የሚሉትን መናፍቃን ሲያወግዙ |
![]() |
| መጽሐፈ ምስጢር ምዕ 20፥41 መሲሕ፣ ክርስቶስ፣ ቅቡዕ፣ ናዝራዊ፣ የተቀባ ተብሎ እንደሚተረጎም ሲያስረዳ |
| ማቴ 1፥16 አንድምታ "ሲዋሐድም ሲቀባም ከመ ቅጽበት አንድ ጊዜ" ስለመሆኑ |
| ሃይ አበ ዘቄር 73፥49 "ክርስቶስ ከቅዱሳን እንደ አንዱ (እንደ ዳዊት፣እንደ ሰሎሞን) ከበረ" የሚሉትን ሲያወግዝ |
| አክሲማሮስ ዘእሁድ- ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ሲናገርና ወልድ በትስእብቱ መንፈስ ቅዱስን እንደተቀበለ ከ ሃይ አበው ሲያስረዳ |
| በተዋህዶ ከበረ ማለት የሥላሴን ግብር ማፋለስ አንድም ወልድ ዋህድን ወደ ሁለት አካል መክፈል ስለመሆኑ /መፅሐፈ ዘዝክሪ ወጳውሊ/ |
| ቅዱስ ቄርሎስ በድርሳኑ ወልድ በትስእብቱ "በቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ተባለ" [መጽሐፈ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
| በቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ ከብረ እንደ አሮን፣እንደ ዳዊት እንደ ሶሎሞን ነገሰ የሚለውን ሰው ሲያወግዝ [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
| በተዋህዶ ከበረ ማለት ወልድን ወደ አንድ አካል አንድ ባህርይ መሆኑ ቀርቶ ወደ ሁለት አካል፣ ባህርይ እንደሚከፍለው ሲናገር [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
| ቅዱስ ቄርሎስ ና ጰላዲዮስ ስለ ክርስቶስ መቀባት፣ መክበር፣ መሲህ መሆን ሲናገሩ |
| ጎርጎሪዮስ ነባቤ መለኮትም በ "በዘተሰብዓ ተቀብዓ" ብሎ ቅዱስ ቄርሎስ የተናገረውን ሲያብራራ |
| ተረ ቄር ምቅ 8 "ወልድን በሥጋው የባህርይ አባቱ አብ እንዳከበረው" ሲናገር |
| ቅብዓትን አልፎንሱ አመጣው ለሚለው ተረት ተረት ማረጋገጫ እንደሌላቸው ሲናገሩ [ተ/ጻድቅ መኩሪያ] |
| ቄር በድር "አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ" መሆኑን ሲናገር[በብራናው ላይ] |
| "አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ" ማለት ትርጉሙ [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ የብራና] |
| "ክርስቶስ እንደ አምላክነቱ ያከብራል እንደ ሰውነቱ ይከብራል"[መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] ዮሐ 17፥19 "እኔ እራሴን አከብራለሁ" ከሚለው ጋር ይሄዳል |
| ዕብ 1፥9 አንድምታ ትርጓሜ ስለ ቅብዓት ምንነት ሲያስረዳ |
| በተዋህዶ ከበረ ማለት የተወገዘ እንደሆነ ሲናገር [መጽ ዝክሪ ወጳውሊ] |
| አባ ጊ/ዘጋስጫ በአርጋኖ ላይ "ወዘተቀብዓሰ በሥጋ ዚአኪ - የተቀባ ግን በአንቺ ሥጋ ነው[የአንቺን ሥጋ ስለለበሰ ነው]" ብለው ሲተረጉሙት [ዝክሪ ወጳውሊ] |
| መንፈስ ቅዱስን የሚቀበል በለበሰው ስጋ እንጂ በመለኮቱ እንዳልሆነ ሲያስረዳ ቅዱስ ቄር በድርሳኑ 29 |
| ወልደ በሥጋው ከባህርይ አባቱ ከአብ እንደተወለደ ሳዊሮስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ(መጽ ምስጢር 3፥46)፣ ቅ/ዳዊት(መዝ 2)፣ ቅ/ጳውሎስ(1ኛ ቆሮ 11) ሲናገሩ |
| ክርስቶስ ራሱ ቀቢ ራሱ ተቀቢ ራሱ ቅብዕ የሚለው ምንፍቅና መቼ እንደተጀመረ ሲናገር [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
| ወልድ በሥጋው በእናቱ ማህፀን የባህርይ አባቱ እንደቀባው[እንዳከበረው] ሲናገር [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
| ክርስቶስ በአባቱ እጅ እንደተቀባ ሲናገር [ዝክሪ ወጳውሊ ] |
| ክርስቶስን የባህርይ አባቱ አብ ሊቀ ካህን አድርጎ እንደ ሾመው ሲናገር ሃይ አበ 63፥26 |
| አብ ወልድን በሥጋው እንደወለደው ሲያስረዳ ዮሐ/አፈወርቅ ድር 8፥74 |
| መንፈስ ቅዱስ ለክርስቶስ በልክ በመጠን የተሰጠው ስላለመሆኑ [ዝክሪ ወጳውሊ] |
| ማቴ 1፥16 አንድምታ - በእውነት የሚያምኑ ቃል በሥጋው እንደተቀባ ያስተምሩ ማለቱን ይናገራል |
| "አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ" በቅዱስ ቄርሎስ ድርሳን ላይ ተጽፎ ሲታይ |

ዘቦ እዝን ሰሚአ ለይስማ,,,,,,,ጆሮ ያለዉ መስማትን ይስማ
ReplyDelete